በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተመድ በየመን የሰላም ድርድር ላይ በጄኔቨ ሊመክር ነው

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የየመን ልዩ ተወካይ የሀገሪቱን ተፋላሚ ወገኖች የሰላም ድርድር ለማድረግ በሚያስችል ማቀፍ በሚመለከት ጄኔቫ ላይ እንዲነጋገሩ ሊጋብዟቸው አቅደዋል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የየመን ልዩ ተወካይ የሀገሪቱን ተፋላሚ ወገኖች የሰላም ድርድር ለማድረግ በሚያስችል ማቀፍ በሚመለከት ጄኔቫ ላይ እንዲነጋገሩ ሊጋብዟቸው አቅደዋል።

ማርቲን ግሪፊት ለመንግሥታቱ ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት ባደረጉት ገለፃ የየመኑን ጦርነት ለማስቆም የሚያስችል የፖለቲካ መፍትሄ አለ ብለዋል። የዓለም ሃያላን ተዋጊዎቹ ወገኖች የሰላም ድርድር እንዲጀምሩ በአዲስ መልክ ግፊት እንዲያደርጉም ልዩ ልዑክ ተማፅነዋል።

እሳቸው ትናንት ገለፃውን ከመስጠታቸው በጥቂት ሰዓታት ቀደም ብሎ በሳዑዲ የሚመራው ጥምረት የመንዋ ሁዴይዳ ከተማ የአየር ድብደባ አካሂዶ ቢያንስ ሃያ ስምንት ሰው ገድሎ ሰባ ሰዎች አቁስሉዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG