በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተመድ ሰላም አስከባሪዎች ከምሥራቅ ኮንጎ መውጣት ጀመሩ


የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰላም አስከባሪዎቹን በሁከት ከሚታመሰው የኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ምሥራቃዊ አካባቢ ማስወጣት ጀምሯል፡፡ ሰላም አስከባሪዎቹ መውጣት የጀመሩት ዛሬ ረቡዕ ሲሆን ሩዋንዳ እና ዩጋንዳ ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው የጦር ሰፈር የስንብት ሥነ ስርዓት ተደርጎላቸዋል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG