በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ አዲስ የዕርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ይፋ ተደርጓል


ቁጥራቸው በ2.2 ሚሊዮን ለጨመረው የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን ምላሸ ለመስጠት ከመንግሥት ጋር በቅርበት እየሠራ መሆኑን የተመድ የሰብዓዊ ዕርድታ ማስተባበሪያ ቢሮ /ኦቻ/ አስታወቀ።

ቁጥራቸው በ2.2 ሚሊዮን ለጨመረው የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን ምላሸ ለመስጠት ከመንግሥት ጋር በቅርበት እየሠራ መሆኑን የተመድ የሰብዓዊ ዕርድታ ማስተባበሪያ ቢሮ /ኦቻ/ አስታወቀ።

አዲሱ ቁጥር፣ የዕርዳታ ምግብ በሰዓቱ የማድረስን ጉዳይ ይበልጥ አሳሳቢ እንደሚያደርገው፣ የድርጅቱ ዩኤን ኦቻ ቃል አቀባይ ቾይዝ ኦኩራ ለአሜሪካ ድምፅ አስረድተዋል።

በባለፈው ዓመት ድርቅ ምላሽ ለመስጠት የሰሩትን ዓይነትን ሥራ ለመሥራትም መዘጋጀታቸውን አስተድተዋል።

በዓለፈው ታኅሥስ ይፋ የተደረገው የሰብዓዊ ዕርዳታ መጠየቂያ ሰነድ ተከልሷል፣ አዲስ የዕርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ይፋ ተደርጓል፡፡ በዚህም መሠረት በድርቁ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸውኢትዮጵያውያን ቁጥር 7.8 ሚሊዮን መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባብሪያ ቢሮ አስታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በኢትዮጵያ አዲስ የዕርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ይፋ ተደርጓል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:45 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG