በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለምቀፍ ፍ/ቤት በሮሒንግያ ሙስሊሞች ጉዳይ


የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለምቀፍ ፍርድ ቤት ሚያንማር በሮሒንግያ ሙስሊሞች ላይ ማንኛውንም ዓይነት የፍጅት ተግባር እንዳይፈጸም ለመከላከል እንድትጥር ትእዛዝ ሰጥቷል።

የሚያንማር ወታደርዊ ኃይል ከሁለት ዓመታት በፊት በሮሒንግያዎች ላይ በወሰደው የማጥቃት ዕርምጃ ምክንያት ከመኖርያቸው ለመፈናቀ እንደተገደዱ ተገልጿል።

ዓለምቀፉ ፍ/ቤት ዛሬ ይህን ትዕዛዝ የሰጠው 57 አባል ሀገሮችን ያቀፈውን እስላማዊ ትብብር የሚባለውን ድርጅት ወክላ የምዕራብ አፍሪካይቱ ሃገር ናሚብያ በሚያንማር ላይ ያቀረበችውን ክስ መሰረት በማድረግ ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG