No media source currently available
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘዪድ ራ’አድ አል ሁሴን በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ጉዳዮች ላይ ከመንግሥት ባለሥልጣናትና ከተቃዋሚዎች መሪዎች ጋር ለመነጋገር ኢትዮጵያ ይገኛሉ። ከፍተኛ ኮሚሽነሩ ወደ ኢትዮጵያ የተጓዙት በኢትዮጵያ መንግሥት ግብዣ መሆኑን መሥሪያ ቤታቸው ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ