በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓመታዊው የተባበሩት መንግሥታ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በኒው ዮርክ ጀመረ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ህንፃ ጋር ትይዩ በሆነው ቦታ ላይ መኖርያ ፎቅ ለመሥራት ሲወስኑ ጠቃሚነቱን በመረዳት ነው ብለዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ህንፃ ጋር ትይዩ በሆነው ቦታ ላይ መኖርያ ፎቅ ለመሥራት ሲወስኑ ጠቃሚነቱን በመረዳት ነው ብለዋል።

“በድርጅቱ ለውጥ እንዲደረግ ለሚደገፉ መሪዎች ባደረጉት ንግግር ትልቅ የጥቅም መሰረት እንዳለው ተገንዝቤ ነው የወሰንኩት ብለዋል።”

ትራምፕ “የዓለም ታወር” የተባለው ህንጻቸው ስኬት ያገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሥርያ ቤት እዚህ በመሆኑ ነው በማለት አስገንዝበዋል።

ፕሬዚዳንቱ ይህን የተናገሩት በዓመታዊው የተባበሩት መንግሥታ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ጎን በተካሄደው በድርጅቱ ማደረግ ስለሚያስፈልገው ለውጥ ለማነጋገር አሜሪካ ባዘጋጀችው ስብሰባ ላይ ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG