በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ ተ.መ.ድ. ጠቅላላ ጉባኤ ሰባኛ ኢዮቤልዩ


በተባበሩት መንግስታቱ 70ኛ ጠቅላላ ጉባኤ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ባሰሙት ንግግር፤ የዓለም ድርጅቱን የ70 ዓመት ጉዞና የአባላቱ ሀላፊነትና ተሳትፎን አጉልተዋል። ሰሎሞን አባተ ከመንግስታቱ ድርጅት ጽ/ቤት አቀናብሮ የላከው ዝግጅት።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዓመታዊ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ነው፤ በዛሬው እለት የአሜሪካ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ባሰሙት ንግግር፤ የዓለም ድርጅቱን የ70 ዓመት ጉዞና የአባላቱ ሀላፊነትና ተሳትፎን አጉልተዋል።
ሰሎሞን አባተ ከመንግስታቱ ድርጅት ጽ/ቤት የላከውን ዝግጅትን የተያያዘውን የድምፅ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።
የ70ኛው መንገስታት ጠቅላላ ጉባኤ ከተባበሩት መንግስታቱ ድርጅት ጽ/ቤት 9'05"
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:05 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG