No media source currently available
ለዘመናት ታይቶ በማያውቅ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ የተጠቁ በመቶዎችና በሺህዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያንን ካሉበት አደጋ ለማዳን አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባወጣው ሪፓርት አስታውቋል። ሊዛሽለይን ከጄኔቫ የላከችውን ዘገባ ይዘናል።