በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጎርፍ አደጋ ለተጠቁ ሱዳናውያን የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ


በጎርፍ አደጋ ለተጠቁ ሱዳናውያን የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:33 0:00

ለዘመናት ታይቶ በማያውቅ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ የተጠቁ በመቶዎችና በሺህዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያንን ካሉበት አደጋ ለማዳን አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባወጣው ሪፓርት አስታውቋል። ሊዛሽለይን ከጄኔቫ የላከችውን ዘገባ ይዘናል።

XS
SM
MD
LG