በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አውሮፓ የሚጓዙ ፍልሰተኞች ቁጥር ሲቀንስ በባህር የሚሞተው መጨመሩ ተገለፀ

UN Agency: Trips Across Mediterranean Fall, But Risks Rise
UN Agency: Trips Across Mediterranean Fall, But Risks Rise

አውሮፓ የሚገቡ ፍልሰተኞች ቁጥር ቀንሷል። በተለይም በሜዲትራንያን ባህር በኩል ለመጋባት ከሚሞክሩት ፍልሰተኞች የሚሞቱት ብዛት ግን ጨምሯል ይላል ዛሬ የወጣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች አገልግሎት ዘገባ።

አውሮፓ የሚገቡ ፍልሰተኞች ቁጥር ቀንሷል። በተለይም በሜዲትራንያን ባህር በኩል ለመጋባት ከሚሞክሩት ፍልሰተኞች የሚሞቱት ብዛት ግን ጨምሯል ይላል ዛሬ የወጣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች አገልግሎት ዘገባ።

ሊብያ በግዛትዋ በኩል ወደ አውሮፓ ለመግባት የሚሞክሩትን ፍልሰተኞች ያሳፈሩ ጀልባዎችን እየጠለፈች ለማስቀረት እየሞከረች ቢሆንም ህገ፡ወጥ አሸጋጋሪዎቹ በአደገኛ ሁኔታ ፍልሰተኞችን ለማሸጋገር መሞከረቸው እንድልቀረ ተገልጿል።

ባለፈው ዓመት በሜዲትራንያን ባህር በኩል አውሮፓ ለመገባት የሞከሩ 2ሽህ 276 ሰዎች ማለቃቸውን፣ በያዝነዋ ዓመት ደግሞ 1ሽህ 95 ሰዎች መሞታቸውን ዘገባው ገልጿል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG