በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩክሬናውያን ለተራዘመ ጦርነት በመዘጋጀት ላይ ናቸው


ዩክሬናውያን ለተራዘመ ጦርነት በመዘጋጀት ላይ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:06 0:00

ዩክሬናውያን ለተራዘመ ጦርነት በመዘጋጀት ላይ ናቸው

ሩሲያ በዩክሬን ላይ የፈጸመችው ወረራ ሁለተኛ ዓመቱን በማጠናቀቅ ላይ ባለበት በዚህ ወቅት፤ እንዲሁም፣ በምሥራቅ ግንባር ከፍተኛ ውጊያ ባለበትና በመላ አገሪቱም በየቀኑ ድብደባ በሚፈጸምበት በዚህ ወቅት፣ ከዓለም ዙሪያ ወታደራዊ እና የገንዘብ ድጋፍ እጅግ እንደሚያስፈልጋቸው ዩክሬናውያን በመናገር ላይ ናቸው።

ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የአሜሪካ ኮንግረስ እጅግ ተፈላጊ የሆነውን ድጋፍ በድምጽ ማሳለፍ አልቻለም።

የቪኦኤ የምሥራቅ አውሮፓ ቢሮ ሃላፊ ማይሮስላቫ ጎንጋድዘ ከኪቭ የላከችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG