በሳንይሳዊ መጠሪያዋ አውስትራሎፒቲከስ አፋረንሲስ ተብላ የምትታወቀው ቀዳሚት የሰው ዘር ዝግመተ ለውጥ ማሳያ ቅሪት ሉሲ/ድንቅነሽ፣ ቆማ ትራመድ እንደነበረ ተረጋገጠ።
የዝግመተ ለውጥ ተመራማሪዎችን፣ ለብዙ ዐሥርት ዓመታት ሲያከራክር የቆየውን ቆሞ የመራመድ ችሎታዋን የሚያረጋግጥ ቴክኖሎጂ እና ጥናት፣ በትላንትናው ዕለት በካምብሪጅ ዩኒቨርስቲ ይፋ ተደርጓል።
የአሶሺየትድ ፕሬስ ዘገባ ነው። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።