በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የስደተኞች አጋርነት ዓለም አቀፍ ጉባኤ በኡጋንዳ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ዘጠኝ ልጆች ያላት እናት አለች። ከልጆቿ ጋር ባለቤቷ (ልጆቿ አባታቸው) ዓይናቸው እያየ ሲገደል መስክረዋል። ከኢኳቶሪያ ሸሽተው ሲኮበልሉ የደረሰባቸውን የሕሊና ስቃይ ሳይጨምር ነው።

ዘጠኝ ልጆች ያላት እናት አለች። ከልጆቿ ጋር ባለቤቷ (ልጆቿ አባታቸው) ዓይናቸው እያየ ሲገደል መስክረዋል። ከኢኳቶሪያ ሸሽተው ሲኮበልሉ የደረሰባቸውን የሕሊና ስቃይ ሳይጨምር ነው።

ኡጋንዳ ሲደርሱም ለስደተኛ የሚሰጠው ድጋፍ አቅም ከተመናመነበት ሁኔታ ላይ በመሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ ማግኘት ባለመቻሏ በገዛ ራሷ መጠለያቸውን መቀለስ ነበረበት።

ለልጆቿና ለራሷ ምግብ ፍለጋ፤ እንዲሁም በልጆቿ ላይ ለደረሰው የሕሊና ቁስል ማገገም፤ ሁሉም በእርሷ ጫንቃ ላይ የተጣለ ነው።” ሚካኤል ሚቺሊ ካጋሪ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአፍሪካ ፕሮግራሞች ምክትል ዳይሬክተር።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የስደተኞች አጋርነት ዓለም አቀፍ ጉባኤ በኡጋንዳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG