በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኡጋንዳ በተካሄደ ከባድ ውጊያ ከ50 በላይ ሠዎች ሞቱ ተባለ


ኡጋንዳ
ኡጋንዳ

በኡጋንዳ ውስጥ በተገንጣይ ሚሊሻዎችና በደኅንነት ሠራዊት መካከል በተካሄደ ከባድ ውጊያ በትንሹ 54 ሠዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት ዛሬ አስታወቁ።

ከደኅንነት ሠራዊቱ ጋር የተዋጉት ሚሊሻዎች በኡጋንዳ ምዕራባዊ ክልል የራወንዞሪ የጎሣ ንጉሥ ታማኞች ሣይሆኑ እንዳልቀሩ ተገምቷል።

የፖሊስ ቃል አቀባይ ፍሌክስ ካውሲ በሰጠው ቃል፣ ከፖሊስ 13፣ ከሚሊሻዎች ደግሞ 41 መሞታቸውን አመልክቷል።

XS
SM
MD
LG