በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ኡቡንቱ"


አምቦ
አምቦ

ሁለት የአምቦ ከተማ እማወራዎች “ኡቡንቱ” .. (የቃሉ መሠረት የደቡብ አፍሪቃው የዙሉ ማሕበረሰብ ሲሆን፤ ትርጓሜውም “ለመኖሬ ምክኒያቱ አንተ ነህ፤ ላንተም መኖር እኔ” የሚል ሰብዓዊነትን ያዘለ ፍልስፍና ነው።

ሁለት የአምቦ ከተማ እማወራዎች በዚሁ“ኡቡንቱ” በሚል መጠሪያ የተሰየመ አገር በቀል የበጎ-አድራጎት ማህበር ባደረገላቸው ድጋፍ ኑሯቸውን በማሻሻል ላይ እንደሚገኙ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ፡፡

“ኡቡንቱ” ባለፉት አራት አመታት 171 እማወራዎች ራሳቸውን ችለው ቤተሰባቸውን እንዲያስተዳድሩ ማድረጉን የማህበሩ አስተባባሪ ገልጸዋል፡፡

አገር በቀል የበጎ-አድራጎት ድርጅቱ የችግረኛ ቤተሰብ ልጆች ከትምህርት እንዳይሰተጓጎሉ በማድረግም ረገድ የሚሰራ መሆኑን አስተባባሪዋ አመልክተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"ኡቡንቱ"
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:07 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG