በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማሊ ውስጥ የፈረንሳይ ጦር ላይ በተከፈተ ጥቃት ሁለት ወታደሮች ተገደሉ

Smoke billows from an army armored vehicle in Gao after and explosion on July 1, 2018.
Smoke billows from an army armored vehicle in Gao after and explosion on July 1, 2018.

ማሊ ውስጥ በተሰማሩ የፈረንሳይ ጦር ላይ ዛሬ በተከፈተ ጥቃት ሁለት ወታደሮች መገደላቸውን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ማሊ ውስጥ በተሰማሩ የፈረንሳይ ጦር ላይ ዛሬ በተከፈተ ጥቃት ሁለት ወታደሮች መገደላቸውን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ሌሎች ከአሥር በላይ ወታደሮች መቁሰላቸውም የተገለፀ ሲሆን ከአራት እስከ ስምንት የሚሆኑት የፈረንሳይ ወታደሮች ናቸው ተብሏል፡፡

ከጥቂት ቀናት በፊትም የአምስቱ የምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች የጋራ ጦር ኃይል ጠቅላይ ዕዝ ላይ ታጣቂዎች ድንገተኛ ወረራ አካሂደው ጥቃት ማድረሳቸው ተዘግቧል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG