በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፈረንሳይ በገበያ አዳራሽ ውስጥ ተኩስ ተከፍቶ ሁለት ሰዎች ተገደሉ

ሁለት ፈረንሳይ ውስጥ ተሪበስ በምትባል ደቡብ ምዕራባዊት ከተማ “ለእስላማዊ መንግሥት ታማኝነቱን ገልጡዋል” የተባለ ታጣቂ የገበያ አዳራሽ ውስጥ ተኩስ ከፍቶ ቢያንስ ሁለት ሰዎች መግደሉን የሀገር ደኅንነት ሚኒስቴሩ አስታወቀ፡፡

ሁለት ፈረንሳይ ውስጥ ተሪበስ በምትባል ደቡብ ምዕራባዊት ከተማ “ለእስላማዊ መንግሥት ታማኝነቱን ገልጡዋል” የተባለ ታጣቂ የገበያ አዳራሽ ውስጥ ተኩስ ከፍቶ ቢያንስ ሁለት ሰዎች መግደሉን የሀገር ደኅንነት ሚኒስቴሩ አስታወቀ፡፡

ተጠርጣሪዎን ፖሊሶች ሊይዙት ከበውት እንደነበር እና ሰዎችን ሳያግት እንዳልቀረ ፖሊሶች አስታውቀዋል፡፡

መርማሪዎች ድንገቱን በሽብርተኛ ተግባርነት ይዘው እየተከታተሉ መሆናቸውን የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤድዋርድ ፊሊፔ ገልጠዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG