በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሦርያ ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ ኃይል አባላት በተጠመደ ፈንጂ ሞቱ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ሦርያ ውስጥ የሚገኘው ዩናይትድ ስቴትስ መራሹ ጣምራ ኃይል ሁለት አባላት መንገድ ላይ በተጠመደ ፈንጂ መሞታቸውንና ሌሎች አምስት መቁሰላቸውን፣ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ኃይል አስታወቀ።

ሦርያ ውስጥ የሚገኘው ዩናይትድ ስቴትስ መራሹ ጣምራ ኃይል ሁለት አባላት መንገድ ላይ በተጠመደ ፈንጂ መሞታቸውንና ሌሎች አምስት መቁሰላቸውን፣ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ኃይል አስታወቀ።

ከጦር ኃይሉ ይፋ የሆነው መግለጫ፣ ጥቃቱ የደረሰባቸው የጣምራው ጦር አባላት መሆናቸውን ከመግለፁ ባለፈ ፍንዳታው የደረሰበትን ሥፍራም ሆነ ሰዎቹ የየት ሀገር ዜጎች እንደሆኑ አላመለከተም።

የደጋውን ዝርዝር የሚገልፅ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑንም ይኸው መግለጫ አክሎ ጠቅሷል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG