በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ11 ዓመት ወንድ ልጅ መድፈራቸውን ያመኑ ወታደሮች ተረሸኑ


ደቡባዊ ሶማሊያ ባይዶዋ ከተማ ውስጥ የአስራ አንድ ዓመት ወንድ ልጅ መድፈራቸውን ያመኑ ሁለት ወታደሮች ተረሸኑ።

የሃያ ዘጠኝ እና የሃያ ሦስት ዓመት ዕድሜ ያላቸው ወታደሮቹ ድርጊቱን መፈፀማቸው ማስረጃ ተገኝቷል፤ ራሳቸውም አምነዋል ሲሉ ባለሥልጣናቱ ገልፀዋል።

የወሲባዊ ጥቃት አድራጎት በሀገሪቱ እየተባባሰ መሆኑ ሲዘገብ ቆይቷል።

XS
SM
MD
LG