በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤዢንግ ውስጥ በአንድ ት/ቤት በደረሰ ጥቃት ተማሪዎች ቆሰሉ


ቤተሰቦች በትምህርት ቤቱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ
ቤተሰቦች በትምህርት ቤቱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ

ቤዢንግ ውስጥ በአንድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህር ቤት በደረሰ ጥቃት ሃያ ተማሪዎች ቆሰለዋል።

ቤዢንግ ውስጥ በአንድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህር ቤት በደረሰ ጥቃት ሃያ ተማሪዎች ቆሰለዋል።

ጄ የተባለው የ49 ዓመት ዕድሜ ተጠርጣሪ እንደተያዘ ባለሥልጣኖች ተናግረዋል። ባለሥልጣኖቹ ባወጡት መግለጫ ተጠርጣሪው በትምህርት ቤቱ የጥገና ሥራ ሲሰራ ቆይቶ ኮንትራቱ በማብቃት ላይ እንደነበር ገልፀዋል። ተጠርጣሪው ልጆቹን ያጠቃው ኮንትራቱ እንደሚቋረጥ ሲያውቅ ተቆጥቶ መሆኑን መግለጫው አክሏል።

የቆስሉት ተማሪዎች ሆስፒታል ተወስደዋል። ከሃያዎቹ ሦስቱ ከባድ ጉዳት ቢደርስባቸውም ለህይወታቸው የሚያሰጋ አይደልም ብለዋል ባለሥልጣኖቹ፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG