እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ባለፈው ዓመት ጥቅምት 26/2016 ሐማስ ያደረሰው የሽብር ጥቃት የቀሰቀሰው ጦርነት በቅርብ ዓመታት ታሪክ ውስጥ ቁጥራቸው የበዛ ጋዜጠኞች እና በአጠቃላይም በብዙኃን መገናኛ ባለሞያዎች ተገድለዋል፡፡ ቢያንስ 116 ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ሰራተኞች ተገድለዋል፡፡ የተገደሉት ሁሉም ማለት ይቻላል
ፍልስጥኤማዊያን ናቸው፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ጦርነቱን በሚመለከት ዘገባ ያቀረቡ ጋዜጠኞችን እና የሚዲያ ጉዳይ ተንታኞችን ጋዜጠኞች ከስፍራው በነጻነት መዘገባቸውን ስለምን አስፈላጊ እንደሆን ጠይቋል፡፡ ክሪስቲና ኬይሴዶ እና ሊያም ስካት ያጠናቀሩት ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡
መድረክ / ፎረም