በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለዩናይትድ ስቴትስ መገናኛ ብዙኅን የፈተናዎች እና የድሎች ዓመት ሆኖ ያለፈው 2024

ለዩናይትድ ስቴትስ መገናኛ ብዙኅን የፈተናዎች እና የድሎች ዓመት ሆኖ ያለፈው 2024
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:47 0:00

ለዩናይትድ ስቴትስ መገናኛ ብዙኅን የፈተናዎች እና የድሎች ዓመት ሆኖ ያለፈው 2024

በተሰናባቹ የጎርጎርሳዊያኑ 2024 ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ጋዜጠኞች በተቃውሞ ሰልፎች ላይ ታስረዋል፡፡ በሕዝብ የተመረጡ ባለሥልጣን በጋዜጠኛ ግድያ ወንጀል የእሥራት ቅጣት ተፈርዶባቸዋል። አሜሪካዊያን ጋዜጠኞችን ከሩሲያ እስር ቤት ያስፈታ ታሪካዊ ስምምነት ተደርጓል፡፡

ለዩናይትድ ስቴትስ መገናኛ ብዙኅን የፈተናዎች እና የድሎች ዓመት ሆኖ ያለፈው 2024
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:47 0:00

እነዚህን ከዩናይትድ ስቴትስ መገናኛ ብዙኅን ጋራ በተያያዘ የታዩ ትላልቅ ክስተቶች ናቸው፡፡

ክሪስቲና ካይሴዶ ስሚት ጋዜጠኞች ዓመቱን እንዴት እንዳሳለፉት መለስ ብላ ቃኝታለች፤ ኤደን ገረመው ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG