የዩናይትድ ስቴትስ የሠራተኛ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ እ.አ.አ ከ2015 አንሥቶ፣ የሥራ እና የሠራተኛ ሕጎችን በመጣስ ሥራ የሚቀጠሩ ሕፃናት ቁጥር እየጨመረ እንደኾነ ይፋ ድርጓል።
የሕጎች ጥሰቱ፣ ከቁጥር አንጻር ሲታይ፣ ከሁለት ዐሥርት ዓመታት በፊት ከነበረው ቢያንስም፣ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ከተዘገበው የሕግ መተላለፍ ብዛት አንጻር ግን፣ አሁንም አሳሳቢ እንደኾነ ባለሞያዎች ይናገራሉ።
ማክሲም ሞስካልኮቭ ያጠናቀረው ዘገባ ነው። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።