በቅርብ ሳምንታት ጋዛ እና ሄይቲ ውስጥ በጋዜጠኞች ላይ የተፈጸሙት ግድያዎች ብዙኀን መገናኛ ላይ የተደቀኑትን አደጋዎች አጉልተው የሚያሳዩ ናቸው። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ባለፈው 2024 ዓም ከአንድ መቶ በላይ ጋዜጠኞች ተገድለዋል። በዓመቱ ጋዜጠኞች ላይ ለተፈጸመው ግድያ ጦርነት፥ አለመረጋጋት እንዲሁም የተጠያቂነት አለመኖር አስተዋጽኦ ማድረጉን ተንታኞች ይናገራሉ።
የአሜሪካ ድምጽ የፕሬስ ነጻነት ዘገባዎች አዘጋጅ ጄሲካ ጂሪት ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም