በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሶማሊያ ውስጥ ጋዜጠኛ ተገደለ

ሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ውስጥ ትናንት ሰኞ አንድ የቴሌቭዥን ጋዜጠኛ በቦምብ መገደሉ ተገለጠ።

ሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ውስጥ ትናንት ሰኞ አንድ የቴሌቭዥን ጋዜጠኛ በቦምብ መገደሉ ተገለጠ።

መሐመድ ኢብራሂም ጋቦው የተገደለው መኪናው ላይ በተጠመደ ቦምብ መሆኑ የሀገሪቱ የፀጥታ ባለሥልጣን ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ጋቦው ብዛት ባላቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚታይ የካልሳን ቲቪ የሚባል የሳተላይት ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ነበር።

በዚህ የአውሮፓውያን ዓመት ሶማሊያ ውስጥ የተገደለ አምስተኛ ጋዜጠኛ መሆኑ ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG