በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቱርክ ምርጫ

የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጂፕ ታይብ ኤርዶጋን
የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጂፕ ታይብ ኤርዶጋን

የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጂፕ ታይብ ኤርዶጋን ትላንት በተካሄደው ምርጫ ወሳኝ ድል አግኝተዋል። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ባልተየ መልኩ ከባድ ውድድር የተካሄደበት ምርጫ ተደርጎ ታይቷል። ያገኙት ድል ታቃዋሚዎቻቸውን ማስደመሙ ተግልጿል።

የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጂፕ ታይብ ኤርዶጋን ትላንት በተካሄደው ምርጫ ወሳኝ ድል አግኝተዋል። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ባልተየ መልኩ ከባድ ውድድር የተካሄደበት ምርጫ ተደርጎ ታይቷል። ያገኙት ድል ታቃዋሚዎቻቸውን ማስደመሙ ተግልጿል።

52 ከመቶ ድምጽ በማግኘታቸው የጣርያ ምርጫን ለማስወገድ ችለዋል።

“በምርጫው ድምፁ የደረሰንን መልዕክት ተቀብለናል” ሲሉ 'AKP' በሚል አህጽሮት በሚታወቀው ፓርቲያቸው ዋን ጽህፈት ቤት ለተሰባሰቡት በብዙ ሺህ ለሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ተናግረዋል።

የኤርዶጋን ደጋፊዎች በሀገሪቱ ዙርያ ባሉት ከተሞች ደስታቸውን ሲገልጹ ውለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG