በቱርክ ዋና ከተማ ኢስታንቡል አታቱርክ አየር ማረፍያ ትላንት ባጋጠመ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት 41 ሰዎች ተገድለዋል ከ200 በላይ ደግሞ ቆስለዋል። አታቱርክ አየር ማረፍያ ዛሬ ዳግም መከፈቱንም ታውቋል።
ተጨማሪ ይጫኑ