በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤንጃሚን ኔታንያሁ ከፕሬዚዳንት ትረምፕ ጋር ለመነጋገር ዋሽንግተን ገብተዋል

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ እና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ እና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በመካከለኛው ምሥራቅ የኢራንን ወታደራዊ ለማጨንገፍ ስለሚቻልበት መንገድ ከዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋር ለመነጋገር ዋሽንግተን ገብተዋል።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በመካከለኛው ምሥራቅ የኢራንን ወታደራዊ ለማጨንገፍ ስለሚቻልበት መንገድ ከዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋር ለመነጋገር ዋሽንግተን ገብተዋል።

ሁለቱ መሪዎች የሚነጋገሩት የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት እአአ በ2015 ሀገራቸው ከኢራን ጋር የኒውክሊየር መሣሪያ ግንባታዋን ለመገደብ ከተደረሰው ዓለምቀፍ ሥምምምነት ዩናይትድ ስቴትስ

“ትውጣ ወይንም ትቆይ” የሚለውን እያሰቡበት ባሉበት በአሁኑ ወቅት ነው። ኔተንያሁ ሥምምነቱ በቂ አይደለም ብለው ለረጅም ጊዜ ስቃወሙት ቆይተዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG