በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ አስተዳደራቸው በኢሚግረሽን ላይ “ጠንካራ እርምጃ” እንደሚወስድ አስታወቁ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስተዳደራቸው ዛሬ በኢሚግረሽን ላይ “ጠንካራ እርምጃ” እንደሚወስድ ማለዳ ላይ በትዊተር አስታውቀዋል። ስለእቅዱ በዝርዝር አልገለጹም።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስተዳደራቸው ዛሬ በኢሚግረሽን ላይ “ጠንካራ እርምጃ” እንደሚወስድ ማለዳ ላይ በትዊተር አስታውቀዋል። ስለእቅዱ በዝርዝር አልገለጹም።

የዩናይትድ ስቴትስ ድንበሮች በጣም ደካማ፣ የሜክሲኮና የካናዳ ግን በጣም ጠንካራ ናቸው ብለዋል ፕሬዚዳንቱ።

ትረምፕ ይህን ያሉት ፍልሰተኞች ህገወጥ በሆነ መንገድ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይገቡ ለመከላከል ከሜክሲኮ ጋር ወደሚዋሰነው ድንበር ወታደሮች እንደሚላኩ ለጋዜጠኞች በገለፁ ማግሥት ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG