በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትረምፕ ሪትዊት ላይ የእንግሊዝ ፖለቲከኞች ቅሬታ እያሰሙ ናቸው

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ

እንግሊዝ ውስጥ ያለ እጅግ ፅንፈኛ ነው የሚባል አንድ ቡድን አባል ኢንተርኔት ላይ ያወጣቸውን ቪድዮዎች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ መልሰው ትዊት በማድረጋቸው የእንግሊዝ እንደራሴዎች የበረታ ቁጣ እያሰሙ ናቸው።

እንግሊዝ ውስጥ ያለ እጅግ ፅንፈኛ ነው የሚባል አንድ ቡድን አባል ኢንተርኔት ላይ ያወጣቸውን ቪድዮዎች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ መልሰው ትዊት በማድረጋቸው የእንግሊዝ እንደራሴዎች የበረታ ቁጣ እያሰሙ ናቸው።

መልዕክቶቹን መጀመሪያ ያወጡት ‘እንግሊዝ ትቅደም’ የሚባለው አክራሪ ቡድን ምክትል ሊቀመንበር ሲሆኑ ቪድዮዎቹ የሚያሳዩት ሙስሊም የሆኑ ሰዎች ፈፅመዋቸዋል የተባሉ የጥፋት አድራጎቶችን ነው።

ከቪድዮዎቹ ቢያንስ አንደኛው ተዓማኒነት የሌለው እንደሆነ ተነግሯል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በትረምፕ ሪትዊት ላይ የእንግሊዝ ፖለቲከኞች ቅሬታ እያሰሙ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG