በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ/ሲአይኤ/ ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ጆን ብሬነን

የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ የሥለላ አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ጆን ብሬነን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የፀጥታ ፈቃዴን የነጠቁት “እሳቸውን ለመገዳደር ሊደፍሩ የሚችሉትን ሰዎች አፍ ለመሸበብ ነው” ብለዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ የሥለላ አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ጆን ብሬነን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የፀጥታ ፈቃዴን የነጠቁት “እሳቸውን ለመገዳደር ሊደፍሩ የሚችሉትን ሰዎች አፍ ለመሸበብ ነው” ብለዋል።

ዛሬ ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ላይ የወጣው የብሬነን ፁሑፍ “ትረምፕ ራሳቸውንና ቅርቦቻቸውን ሰዎች ለማዳን በሚያደርጉት ጥረት ጭንቀት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን ያሳስያል።” የፀጥታ ፈቃዴን በመንጠቅ የፖለቲካ ዓላማ ያለው ውሳኔ የወሰዱትም ለዚህ ነው” ሲሉ አስገንዝበዋል።

በፕሬዚዳንት ኦባማ አስተዳደር መጨረሻዎቹ ዓመታት ወቅት የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ የሥለላ አገልግሎት የ/ሲአይኤ/ ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ጆን ብሬነን ፕሬዚዳንት ትረምፕ ካቻ አምና የምርጫ ዘመቻ ባካሄዱበት ወቅት ከሩስይ ጋር የተደረገ መመሳጠር አልነበረም ማለታቸው “ፌዝ ነው” ሲሉ ተችተው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG