ዋሺንግተን ዲሲ —
"ከ20,000 በላይ የሚሆኑ ፍለሰተኞች በሜክሲኮ በኩል አልፈዋል። ቁጥራቸው በሜክሲኮ ተቀንሷል። ነገር ግን አሁንም ቢሆን እየመጡ ነው" ሲሉ ፕሬዚዳንቱ በትዊተር አማረዋል። ሜክሲኮ የተቀሩትን መያዝ ይኖርባታል። አለበለዚይ ግን በዛ በኩል ያለውን ድንበር ለመዝጋትና ወታደራዊ ኃይል ለመመደብ እንገደዳለን - ብለዋል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሜክሲኮ አዲስ ፍልስተኞች ጥገኝነት ለመጠየቅ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ በመከላከል ተግባር በቂ ጥረት አላደረገችም በማለት በአዲስ መልክ እየነቀፏት ነው። በተጨማሪም የሜክሲኮ ወታደሮች በቅርቡ ድንበሩ ላይ ባሉ የአሜሪካ ወታደሮች ላይ ጠመንጃ ወድረዋል ሲሉም ነቅፈዋል።
"ከ20,000 በላይ የሚሆኑ ፍለሰተኞች በሜክሲኮ በኩል አልፈዋል። ቁጥራቸው በሜክሲኮ ተቀንሷል። ነገር ግን አሁንም ቢሆን እየመጡ ነው" ሲሉ ፕሬዚዳንቱ በትዊተር አማረዋል። ሜክሲኮ የተቀሩትን መያዝ ይኖርባታል። አለበለዚይ ግን በዛ በኩል ያለውን ድንበር ለመዝጋትና ወታደራዊ ኃይል ለመመደብ እንገደዳለን - ብለዋል፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ