የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን የሚካሄደውን ጦርነት ለማስቆም፣ ከዩክሬን እና ከሩሲያ ጋራ ስምምነት ላይ ለመድረስ መቃረባቸውን ተናገሩ። ትራምፕ ይህን ያሉት ትላንት ከፈረንሳዩ መሪ ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በዋይት ኃውስ ተገናኝተው ስብሰባዎችን ከአካሄዱ እና አውሮፓ ትልቅ ሚና እንዲኖራት ከአሳሰቡ በኋላ ነው። ፓሪስ በበኩሏ ከሞስኮ ተጨማሪ ማረጋገጫዎችን ትፈልጋለች።
የአሜሪካ ድምጿ አኒታ ፓውል ከዋይት ሀውስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም