በዩናይትድስቴትስ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ በሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ፊት የተጀመረው የክስ ሂደት ሁለተኛ ሳምንት ሙግት ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡
በክሱ ሂደት ላይ አሜሪካውያን የያዙትን የተከፋፈለና የተለያየ አቋም በአደባባይም በተለያዩ አጋጣሚዎችም እያንጸባረቁ ናቸው፡፡
ሪፖርተራችን ካሮላይን ፕሬሱቲ ክሱ እየታየ ባለበት የተወካዮች ምክርቤቱ ደጃፍ ላይ የወጡ ደጋፊና ተቃዋሚ ሰልፈኞችን ተመልክታለች ብዙዎቹንም አነጋገራለች።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ