በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጦርነቶቹን ለማስቆም የሚያስችል ፖሊሲ ያላቸው ትረምፕ ናቸው ወይስ ሃሪስ?


ጦርነቶቹን ለማስቆም የሚያስችል  ፖሊሲ ያላቸው ትረምፕ ናቸው ወይስ ሃሪስ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:46 0:00

ጦርነቶቹን ለማስቆም የሚያስችል  ፖሊሲ ያላቸው ትረምፕ ናቸው ወይስ ሃሪስ?

ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሃሪስ ዩናይትድ ስቴትስ የግጭቶች አያያዝን አጋርነቶችን እየገነባች መምራት እንዳለባት እንደሚያምኑ ይናገራሉ። የቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በበኩላቸው ጥንካሬን የሚያሳዩ በመሆናቸው እና ቀጣይ እርምጃቸው ምን እንደሚሆን ስለማያሳውቁ ጦርነትን ከመጀመሩ በፊት ማስቆም እንደሚችሉ ይናገራሉ፡፡

የቪኦኤ የኋይት ሐውስ ቢሮ ዋና ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ በመካከለኛው ምሥራቅ እና በአውሮፓ ጦርነቶች እየተካሄዱ ባሉበት በዚህ ወቅት ግጭቶችን ለመቀነስ የተሻለ የሚሆነው የትኛው የውጭ ፖሊሲ እንደሆነ የጉዳዩን አዋቂ ባለሞያዎች ጠይቃ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG