በመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ በሆኑት በቀድሞው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ የተፈጸመው የግድያ ሙከራ በፖለቲካ ምክንያት ስለሚጸሙ ጥያቄዎች አዳዲስ ጥያቄዎች አስነስቷል። ለፕሬዚደንታዊ ልዩ የደህንነት ጥበቃ አገልግሎት (ሲክሬት ሰርቪስ) ተጨማሪ ገንዘብ እና አቅም እንዲመደብ የዲሞክራቲክ ፓርቲውም የሪፐብሊካን ፓርቲውም አመራሮች ጥሪ አቅርበዋል።
የአሜሪካ ድምፅ የምክር ቤታዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ተጨማሪ አላት።
መድረክ / ፎረም