በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስለማይክል ፍሊን

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአምናው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ሩስያ የፈጠረችውን ተጽዕኖ የሚፈትሹት መርማሪዎች፣ የቀድሞ የብሔራዊ ፀጥታ አማካሪያቸው ማይክል ፍሊን ላይ ኢፍትሃዊ ድርጊት እየፈፀሙባቸው ነው ብለው ሃዘናቸውን ገለፁ።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአምናው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ሩስያ የፈጠረችውን ተጽዕኖ የሚፈትሹት መርማሪዎች፣ የቀድሞ የብሔራዊ ፀጥታ አማካሪያቸው ማይክል ፍሊን ላይ ኢፍትሃዊ ድርጊት እየፈፀሙባቸው ነው ብለው ሃዘናቸውን ገለፁ።

ማይክ ፍሊን ከሩስያ አምባሳደር ጋር ስላደረጉት ግንኙነቶች ባለፈው ጥር ወር ለፌደራል ምርመር ቢሮ ቃላቸውን ሲሰጡ መዋሸታቸውን፣ ባለፈው ዓርብ ፍርድ ቤት ቀርበው “ጥፋተኛ ነኝ” ብለዋል።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የቀድሞ አማካሪያቸውን ውሸት የፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ተፎካካሪያቸው የነበሩት ሂላሪ ክሊንተን የፌደራሉ ምርመራ ቢሮ ስለ ኤሌክትሮኒክ መልዕክቶቻቸው ስጠይቁዋቸው እንደዋሹት ማለት ነው ሲሉ አመሳስለውታል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG