አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ኋይት ሐውስን የሚረከቡት ገና የፊታችን ጥር ወር ሲመጣ ነው፡፡ ቢሆንም ከወዲሁ በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለሚተገብሯቸው የአገር ውስጥ ፖሊሲዎች መሠረትን መጣል እና ዕቅዶች ማውጣት ጀምረዋል፡፡
የአሜሪካ ድምጽ የዋሽንግተን ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮሊን ፕረሱቲ ዘገባ ዝርዝር አለው፡፡
መድረክ / ፎረም