በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ በዲሞክራቶች ላይ አዲስ ጥቃት ከፈቱ ተባለ


ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ
ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የምክር ቤት ምርጫ ሊካሄድ አራት ወራት በቀረው በአሁኑ ወቅት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ በዲሞክራቶች ላይ አዲስ ጥቃት ከፍተዋል።

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የምክር ቤት ምርጫ ሊካሄድ አራት ወራት በቀረው በአሁኑ ወቅት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ በዲሞክራቶች ላይ አዲስ ጥቃት ከፍተዋል። የኢሚግረሽን ሕግ አስከባሪውችን ስም እያጠፉ ነው። ወንጀለኞች ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ የሚያደርጉትን ጥረት አይደግፉም በማለት ነቅፈዋቸዋል።

በድንበር ጥበቃና በወንጀል መከላከል ላይ ደካማ የሆኑት ዲሞክራቶች በመጪው ህዳር ወር በሚካሄደው ምርጫ እንዴት እናሸንፋለን ብለው ያስባሉ? የሀገራችን ህዝብ ደህንነትና ፀጥታ እንዲኖር ይፈልጋል። ዲሞክራቶች ግን ለታላቁ የሕግ ማስከበር ሥራ በቂ ገንዘብ ከመመደብ ይልቅ ይቦጭቋታል በማለት ነቅፈዋቸዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG