በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትራምፕ፣ የአየር ንብረት ጉዳይና ጦራቸው

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

ለአየር ንብረት እየተለወጠና ለምድራችን እየጋለች መምጣት ዋናው ምክንያት የሰው ልጅ ተግባር ነው ሲሉ የተፈጥሮ አካባቢ ተመራማሪዎች የሚያሰሙትን ድምዳሜ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጥርጣሬ ነው የሚያዩት፡፡

ለአየር ንብረት እየተለወጠና ለምድራችን እየጋለች መምጣት ዋናው ምክንያት የሰው ልጅ ተግባር ነው ሲሉ የተፈጥሮ አካባቢ ተመራማሪዎች የሚያሰሙትን ድምዳሜ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጥርጣሬ ነው የሚያዩት፡፡

እንዲያውም ሀገራቸው ከገባችበት ሙቀት አማቂና በካይ ጋዞችን ምርትና ወደ አካባቢው አየር መልቀቀን ለመቀነስ ከተፈረመው ዓለም አቀፍ የፓሪስ ስምምነት እንደሚወጡ ተናግረዋል፡፡

ምንም እንኳን ፕሬዚዳንት ትራምፕ የአየር ንብረት ለውጥ አደጋ ነው የሚል ሥጋት ባይኖረባቸውም እርሳቸው በጠቅላይ አዛዥነት የሚመሩት ጦራቸው ግን ይሰጋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ትራምፕ፣ የአየር ንብረት ጉዳይና ጦራቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:22 0:00

XS
SM
MD
LG