በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሬዚዳንት ትረምፕ ትዕዛዞችና የአካባቢ ጉዳይ


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ግዛት ውስጥ የሚዘረጉ የከርሰ-ምድር ዘይት ማስተላለፊያ ቦዮችና ቱቦዎች ግንባታ ሥራዎች እንዲጀመሩ ትናንት (ጥር 17/2009 ዓ.ም.) የማስፈፀሚያ ትዕዛዝ ፈርመዋል።

ይህ የፕሬዚዳንቱ እርምጃ ከእርሣቸው የቀደመው የኦባማ አስተዳደር ሲከተለው የቆየውን የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ ፖሊሲ በእጅጉ የናጠና የሚገለብጥም እንደሚሆን እየተነገረ ነው።

ለቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ አጀንዳ የቅድሚያ ትኩረታቸው ሆነው ቆይተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፕሬዚዳንት ትረምፕ ትዕዛዞችና የአካባቢ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:43 0:00

XS
SM
MD
LG