አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
ዓለም በሚቀጥለው ወር የተመራጩን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ዋይት ሀውስ መመለስ በሚጠባበቅበት በዚህ ወቅት፣ ታይዋን እየተባባሰ ካለው የቻይና ጠብ አጫሪነትና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በሚኖራት በውል ባልታወቀው ግንኙነት መካከል ተይዛለች፡፡
የቪኦኤ ዘጋቢ ዊሊያም ያንግ ከታይፔ ተከታዩን ዘግቧል፡፡ ደረጀ ደስታ ያቀርበዋል ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡
No media source currently available
መድረክ / ፎረም