በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትረምፕ ግንብ የመገንባት ቁርጠኝነት

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከሜክሲኮ ጋር በሚዋሰነው ድንብር ላይ ግንብ ለመገንባት ያላቸውን ቁርጠኝነት ዛሬ በአዲስ መልክ አጠናክረውታል። የሀገሪቱ ምክር ቤት ለግንቡ የሚሆን ባጀት ባይመድብላቸውም እንኳን “በሆነው መንገድም ቢሆን” ይገነባል ብለዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከሜክሲኮ ጋር በሚዋሰነው ድንብር ላይ ግንብ ለመገንባት ያላቸውን ቁርጠኝነት ዛሬ በአዲስ መልክ አጠናክረውታል። የሀገሪቱ ምክር ቤት ለግንቡ የሚሆን ባጀት ባይመድብላቸውም እንኳን “በሆነው መንገድም ቢሆን” ይገነባል ብለዋል።

ትረምፕ በትዊተር አክታትለው ባስተላለፍዋቸው መልዕክቶች በምክርቤታዊ ኮሜቴ ለድንበር ፀጥታ ገንዘብ ለመመደብ ጥረት የሚያደርጉት ሪፖብሊካውያን “ጊዚያቸውን እያጠፉ ነው” ምክንያቱም ካራቫኖች ወይም ብዛት ያላቸው ፍለሰተኞች ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እየጎረፉ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ ያለ ቢሆንም ዲሞክራቶች እጅግ አስፈላጊ ለሆነው ግንብ ባጀት አልመደቡም” ብለዋል።

ሆኖም አታስቡ ግንቡ እንደሆነ እየተገነባ ነው። ብዙም ዕርዳታ አልጠብቅም ሲሉ ሪፖብሊካውያንን አፅናንተዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG