በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ ኡሁሩ ኬንያታን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋገሩ


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድት ትረምፕ እና የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድት ትረምፕ እና የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድት ትረምፕ ትናንት ሃሙስ የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋግረዋል። ዩናይትድ ስቴትስ ከኬንያ ሪፖብሊክ ጋር የንግድ ግንኙነት ድርድሮች ለመጀመር እንደምትፈልግም አስታውቀዋል።

ኬንያ በመላው አፍሪካ ዕውቅና ያላት መሪ ሃገር ነች ለዩናይትድ ስቴትስም የስትራተጂ አጋር ነች። የኢኮኖሚ እና የንግድ ግኙነቶቻቸንን የበለጠ ለማጠናከር ትልቅ ዕድል አለ ሲሉ የዩናይድት ስቴትስ የንግድ ተወካይ ሮበርት ላይቲዜር አስገንዝበዋል። አያይዘውም በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አመራር ለመላ አፍሪካ ምሳሌ የሚሆን አጠቃላይ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ሥምምነት ላይ በድርድር ለመድረስ በጉጉት እንጠብቃለን ብለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG