ዋሺንግተን ዲሲ —
ዶናልድ ትራምፕ ያን ሃሳብ ያቀረቡት ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በርካታ የሽብር ጥቃቶች ከተካሄዱ በኋላ ነው።
በስፋት ስጋት ለአደረበትና እምነት ለአጣው ሙስሊም አሜሪካዊ ማኅበረሠብ የዶናልድ ትራምፕ በፕሬዚዳንትነት መመረጥ ምን ማለት እንደሆነ ኬን ፋራቦ የዘገበችውን ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
ሙስሊም አሜሪካውያን የምረጡኝ ዘመቻቸውን ሲጀምሩ ባዕዳን ሙስሊሞች ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይገቡ መከልከል አለባቸው የሚል ሃሳብ ባቀረቡት በአዲሱ ፕሬዚዳንት አስተዳደር ሥር ሕይወት ለመጀመር እየተዘጋጁ ናቸው።