በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞዋን ይጎዝላቪያ ጉዳይ የሚመለከተው ዓለምቀፍ የወንጀል ችሎት

ራትኮ መላዲች
ራትኮ መላዲች

የቀድሞዋን ይጎዝላቪያ ጉዳይ የሚመለከተው ዓለምቀፍ የወንጀል ችሎት በጄኔራል ራትኮ መላዲች ላይ ጥፋተኛ ናቸው የሚል ብይን ሰጠ። ምላድች እአአ በ 1990 ዎቹ አመታት ውስጥ የዘር ግጭት ሲካሄድ ወታደራዊ አዛዥ በነበሩበት ወቅት የጦርነት ወንጀል በመፈጽም ተከሰዋል።

የቀድሞዋን ይጎዝላቪያ ጉዳይ የሚመለከተው ዓለምቀፍ የወንጀል ችሎት በጄኔራል ራትኮ መላዲች ላይ ጥፋተኛ ናቸው የሚል ብይን ሰጠ። ምላድች እአአ በ 1990 ዎቹ አመታት ውስጥ የዘር ግጭት ሲካሄድ ወታደራዊ አዛዥ በነበሩበት ወቅት የጦርነት ወንጀል በመፈጽም ተከሰዋል።

ለብዙ ሶርቢያውያን ጀግና ሲሆኑ ለብዙ ቦስኒያውያን ደግሞ “አራጅ ናቸው” ስትል የአሜርካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ዝላቲካ ሆክ ባቀናበረችው ዘገባ ጠቅሳለች። ለ16 ዓመታት ያህል በድብቅ ከቆዩ በኃላ ተይዘው ለአምስት ዓመታት ያህል በእስር ቆይተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የቀድሞዋን ይጎዝላቪያ ጉዳይ የሚመለከተው ዓለምቀፍ የወንጀል ችሎት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG