አዲስ አበባ —
ከግብፅና ከሱዳን ጋር የተካሄደውና ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት የተጠናቀቀው የሦስትዮሽ ውይይት ውጤት ማስገኘቱን ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡
የሦስቱ ሀገራት ሳይንቲስቶች የኅዳሴውን ግድብ አሞላል፣ በጋራ እንዲያጠኑ ከመግባባት መደረሱና ሌሎች ስምምነቶች ደግሞ በማሳያነት ተጠቅሰዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው