ድሬዳዋ —
ባለፈው ዓመት የተተከለውን አራት ቢልዮን ችግኝ ክብረወሰን ይሰብራል በተባለ ዘመቻ በዚህ ዓመት አምስት ቢሊዮን ችግኝ እንደሚተከል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።
ነገ በሚከበረው የአካባቢ ቀን ላይ በመላ ሃገሪቱ የችግኝ ተከላ መርኃግብር እንደሚጀመር የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፕሬስ ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን በተለይ ለቪኦኤ ገልፀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።