በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን በደረሰ የትራፊክ አደጋ 24 ሰዎች ሞቱ


በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ አካባቢዎች በአንድ ቀን በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች፣ የ24 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡

አደጋዎቹ የደረሱት፥ በደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ ዞን፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞንና በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ነው፡፡

በአደጋዎቹ ከባድ እና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተጎጂዎች፣ ሕክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ በወላይታ ዞን በደረሰው አደጋ የሞቱ 11 ሰዎች ሥርዓተ ቀብርም፣ በሐዋሳ ከተማ እንደተፈጸመ፣ ቤተሰቦቻቸው እና የከተማዋ ትራፊክ ፖሊስ ኃላፊ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን በደረሰ የትራፊክ አደጋ 24 ሰዎች ሞቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:33 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG