በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ


TPLF Meeting
TPLF Meeting

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከነሐሴ 18 እስከ 20/2018 ስብሰባ አካሂዷል።

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከነሐሴ 18 እስከ 20/2018 ስብሰባ አካሂዷል። ማዕከላዊ ኮሚቴው ከስብሰባው በኋላ ባወጣው መግለጫ የድርጅቱ አመራር ለህዝቡ ሰላምና ልማት አስፈላጊ መስዋዕት ለመክፈል መዘጋጀቱን ገልፅዋል።

13ኛ የፓርቲው ጉባኤአስመልክቶ መወያየቱን የገለፀ ማዕከላዊ ኮሚቴው ለጉባዔው በማንኛውም መንገድ ለማሰናከል የሚደረግ እንቅስቃሴ እታገለዋለሁ ብልዋል።

ሕገመንግሥታዊ ሥርዓትና የህዝቡ ክብርና ጥቅም አስቀድመው የፓለቲካ ፓርቲዎች በየጋራ አጀንዳ ለመሥራት ዝግጁ ነኝ ብልዋል ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG